ኅብረተሰቡ ጽንፈኝነትን በመታገል ለአብሮነት እና ለሰላም ዘብ ሊቆም እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

እንጅባራ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ”ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ መልዕክት ድርጅታዊ ኮንፈረንስ በእንጅባራ ከተማ እያካሄደ ነው። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አለሙ ሰውነት ፓርቲው ባለፉት የለውጥ ዓመታት እንደ ሀገር እየገጠሙ ያሉ ፈተናዎችን ተቋቁሞ በማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች አመርቂ ድሎችን እያስመዘገበ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply