ኅብረት ለችግሮች መፍቻ ቁልፍ!

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 540 ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት የተቋቋሙ ሲኾን ከዚህ ውስጥ 210 ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት በመንግሥት ሠራተኞች የተቋቋሙ መኾናቸውን ከአማራ ክልል ኅብርት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ ፋና የመንግሥት ሠራተኞች ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበር የመንግሥት ሠራተኛው እያጋጠመው ያለውን የዋጋ ንረት ለመቋቋም ሲባል አምስት የክልል ቢሮዎች ውስጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply