ህብረት ባንክ አክስዮን ማህበር ከባለ አክሲዎኖች ጋር እያካሄደው ባለው 11ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 23ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ባንኩ 50 ሚሊየን ብር በኮቪድ 19 ጉዳት ለደረሰባቸው የሥራ ዘርፎች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፍ ካደረገላቸው ዘርፎች መካከል ሆቴልና ቱሪዝም ፣ኮንስትራክሽን እና አበባ እርሻዎች…
Source: Link to the Post