ኅብረት ባንክ እና ማስተር ካርድ የቅድመ ክፍያ ኅብር ማስተር ካርድ አገልግሎትን አስተዋወቁ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኅብረት ባንክ እና ማስተር ካርድ በዲጂታል የፋይናንስ አካታችነት ውስጥ ጉልህ ሚና የሚኖረውን የቅድመ ክፍያ ኅብር ማስተር ካርድ አገልግሎት አስተዋውቀዋል። የቅድመ ክፍያ ኅብር ማስተር ካርድ አገልግሎት ደኅንነቱ የተጠበቀ ኢትዮጵያውያን በሌሎች የዓለም ሀገራት የሚኖራቸውን ግብይት ምቹ በኾነ ሁኔታ እንዲያከናውኑ የሚያስችል ነው፡፡ ካርዱ የፋይናንስ አካታችነት እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማምጣት ትልቅ አስተዋጽኦ ያለው ዘመናዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply