“ኅብረ ብሔራዊነታችን ውበታችን መኾኑን በመገንዘብ ለመፃኢ እድላችን በጋራ መቆም ይገባናል” አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓልን በምታስተናግደው ጅግጅጋ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች በሀገራዊ አጀንዳ እየመከሩ ነው። ምክክሩ የዴሞክራሲ ባሕል ግንባታን መሰረት ለመጣል የሚያስችል እንደኾነም ተገልጿል፡፡ በምክክሩ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የሁሉም የክልል ርእሳነ መሥተዳደሮች፣ የምክር ቤት አፈ ጉባኤዎች፣ የከተማ ከንቲባዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እየተሳተፉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply