You are currently viewing ኅብር ኢትዮጵያ “በምርጫ ቦርድ የቀድሞ ጉባኤውን” የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን አለመቀበሉን ተከትሎ ዳግም ጉባኤ ማካሄዱን አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     የካቲት 26 ቀን 2015 ዓ/…

ኅብር ኢትዮጵያ “በምርጫ ቦርድ የቀድሞ ጉባኤውን” የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን አለመቀበሉን ተከትሎ ዳግም ጉባኤ ማካሄዱን አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 26 ቀን 2015 ዓ/…

ኅብር ኢትዮጵያ “በምርጫ ቦርድ የቀድሞ ጉባኤውን” የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን አለመቀበሉን ተከትሎ ዳግም ጉባኤ ማካሄዱን አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 26 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ “ኅብር ኢትዮጵያ” በምርጫ ቦርድ የቀድሞ ጉባኤውን” የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ አዋጁን ተከትሎ በሚስጥር ድምፅ አሰጣጥ አልተከናወነም” በሚል ምክንያት በድጋሜ ጉባኤ እንዲያደርግ በቦርዱ መወሰኑ ይታወቃል። ይህን ተከትሎም ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳጋሩት ፓርቲው የካቲት 25 ቀን 2015 ዓ/ም በሃዋሳ ከተማ የምርጫ ቦርድ ታዛቢዎች በተገኙበት በድጋሜ የተሳካ ጉባኤ አካሄዷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply