“ነብያት ለሕዝባቸው እምነትን እንጅ ገንዘብን አያወርሱም” ኡስታዝ በድሩ ሁሴን

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የረመዷን ወር የእስልምና ሃይማኖት ከተገነባባቸው አምስት መሰረቶች አንዱ የኾነው ፆም የሚከወንበት እና ከሂጅራ 12ቱ ወራቶች 9ኛው ወር ተደርጎ ይወሰዳል። የረመዷን ወር ፈጣሪ የሙስሊሞች የሕይወታቸው መመሪያ የኾነውን ቅዱስ ቁርኣን በጅብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) ያወረደበት የተቀደሰ ወርም ነው፡፡ የእምነቱ ተከታዮች “ቅዱሱ ወር” እያሉ በሚጠሩት በዚህ ታላቅ ወር ከሥጋዊ ፍላጎታቸው ታቅበው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply