ነዳጅን እንደ ማስቲካ…..

ባሕር ዳር: መጋቢት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሦስተኛው ሚሊኒየም መግቢያ 2000 ዓ.ም ሲጀመር የሸቀጦች ዋጋ መናር እና የኑሮ ውድነት ተከስቶ ነበር። ነጋዴዎች የግብርና እና የፋብሪካ ምርቶችን በመደበቅ ሰው ሰራሽ እጥረት ፈጠሩ። በቀጣይም ምርት እና ሸቀጥ እንደሚጠፋ አስወሩ። ሕዝቡም ‘ክፉ ቀን መጣ’ ብሎ በመሸበር ገንዘቡን አሟጥጦ ወደ ሱቆች እና ገበያ በመጉረፍ ሸቀጦችን ለመሸመት ተሻማ። ማኅበራዊ ኀላፊነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply