ነዳጅ በነበረበት ይቀጥላልየነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በካቲት ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ በመጋቢትም እንደሚቀጥል ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

ነዳጅ በነበረበት ይቀጥላል

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በካቲት ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ በመጋቢትም እንደሚቀጥል ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply