“ነገሥቱ የተመላለሱበት፣ አፄ ቴዎድሮስ የተማሩበት”

ጎንደር: ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ራእይ የተቀቡት፣ ለንግሥና የተመረጡት፣ ለልእልና የታጩት፣ አንድ ኾነው ሳለ እንደ ሺህ የተጠሩት፣ አንድ ኾነው ተነስተው፣ ብዙዎችን እፍርተው፣ ጀግኖቹን አስከትለው አንድ ያደረጉት፣ በወዳጅ የተከበሩት፣ በጣለት የተፈሩት፣ የተበተነ የመሠለውን የሰበሰቡት፣ የራቀውን ያቀረቡት፣ አቅም ያጣውን ጉልበት የኾኑት፣ በሀገርና በሠንደቅ ላይ የተነሳውን የቀጡት ተምረውበታል። ከመርጌታው እግር ሥር ተቀምጠው ፊደል ቆጥረውበታል፣ አቡነ ዘበሰማያት፣ ዳዊት ደግመውበታል፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply