ነገረ መስቀል አደባባይ

መስቀል አደባባይ===============ጉዳያችን / Gudayachn===============ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከስሜታዊ እና በአንድ ወገን ለመደነቅ ከመፈለግ የተነሳ የሚደረግ ስሜታዊ ንግግር ሊታቀቡ ይገባል።የአደባባዩን ሂሳብ ካነሱትም ከንቲባዋ እንዳሉት አይደለም።ከንቲባ አዳነች ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው።መስቀል አደባባይ፣ የኢትዮጵያ ታሪክ አካልየመስቀል አደባባይ ከ1966 ዓም በፊት በመስቀል አደባባይነት የታወቀ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመስቀል ደመራን ስታከብርበት ኖራለች።በንጉሱ ዘመንም ልዩ ልዩ ትርዒቶች እና የክብር ዘበኛ ሰልፍም ይታይበት ነበር። ከ1966 ዓም በኋላ ወታደራዊው መንግስት አሁን

Source: Link to the Post

Leave a Reply