
«ነገን ማየት…እጓጓለሁ!» ***** [ትናንት] «ኧረ ደርጉ ደርጉ ደርጉ የበለለው፣ በአንድ መለኪያ አረቄ ወንድሙን ገደለው።» [ዛሬ] በጭብጨባ ብዛት ልቡ የቀለጠው፣ በሰባራ ወንበር ወንድሙን ለወጠው። [ለነገ ሩብ ጉዳይ] እየጠራ ሄደ ኩል እየመሰለ፣ ነኝ እንጂ ጨዋታው ነበርሁ እንዳይደለ። © አቶ ክርስቲያን ታደለ
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post