ነገ ቅዳሜ መጋቢት 24/ 2014 በኢትዮ የንግድ እና ኢንቨስትመንት መድረክ
፡- በቢዝነስ ቅኝት የሰሞኑ አበይት የቢዝነስ ዜናዎች ይቀርባሉ፡፡
፦ በእንግዳ ሰአታችን ስለ ኢትዮጵያ አየርመንገድ ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ እንወያያለን ።
፦ እንግዳችን በቅርቡ የኢትዮጵያ አየርመንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው የተሾሙት አቶ መስፍን ጣሰው እና የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ናቸው ።
፦ አቶ መስፍን ማናቸው ? የቀድሞው የኢትዮጵያ አየርመንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ባጋጠማቸው የጤና እክል ምክንያት በጊዜ በጡረታ ከተገለሉ በኋላ የአዲስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሹመት በምን መልኩ ተከናወነ ?
፡- አብዛኞቹ አለምአቀፍ ስመ ገናና አየር መንገዶች የኮቪድ-19 ባስከተለው ተፅዕኖ ለኪሳራ በተዳረጉበት ወቅት የኢትዮጵያ አየርመንገድ ትርፋማ ሆኖ ቀጥሏል።አሁን ያለበት ወቅታዊ አቋም ምን ይመስላል ? ቀጣይ ስትራቴጂውስ ምንድነው ?በሚሉ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከአቶ መስፍን ጣሰው እና አቶ ግርማ ዋቄ ጋር እንወያያለን ።እንድታደምጡ ከወዲሁ እንጋብዛለን

ቅዳሜ ጠዋት ከ3-4 ሰአት በኢትዮ ኤፍኤም 107.8 ላይ ይጠብቁን።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ኢትዮ ቴሌኮምአጋሮቻችን ናቸው ፡፡ እናመሰግናለን
ኢትዮ የንግድ እና ኢንቨስትመንት መድረክ ኦሪጅንስ ሚዲያ ከኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በመተባበር ቅዳሜ ጠዋት ከ3-4 ሰአት እና ሰኞ ምሽት ከ12- 1 ሰአት የሚያቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው፡፡
Source: Link to the Post