ነገ በሚቀጥለው ድርድር የትራምፕ አስተያየት አሉታዊ ተጽዕኖ አይኖረውም ተባለ – BBC News አማርኛ

ነገ በሚቀጥለው ድርድር የትራምፕ አስተያየት አሉታዊ ተጽዕኖ አይኖረውም ተባለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/42F1/production/_115073171_gettyimages-1192325306.jpg

የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበር እና የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ ተቋርጦ የነበረው የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ከነገ ጀምሮ እንደሚቀጥል አስታወቁ። ለሰባት ሳምንታት ተቋርጦ የነበረው ድርድር ከነገ ጀምሮ መካሄድ እንደሚጀምር ይፋ የተደረገው በሲሪል ራማፎሳ ትዊተር ገጽ ላይ ነው። የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ደግሞ የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተያየት ነገ ቀጥሎ በሚካሄደው የሶስትዮሽ ድርድር ላይ አሉታዊ ጫና አያሳድርም ብለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply