ነገ በሚጀመረው የተጫዋቾች ዝውውር ክለቦች ተጫዋቾችን ለማስፈረም ድርድራቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአውሮፓ ሀገራት የሚገኙ የእግር ኳስ ቡድኖች እ.ኤ.አ ጥር 1/2024 በሚጀመረው የዝውውር ጊዜ በርካታ ተጫዋቾችን በክፍያ፣ በነጻ እና በውሰት ለማስፈረም መዘጋጀታቸውን እየጠቆሙ ነው፡፡ ቶትንሃም የሮማንያ ዜግነት ያለውን የጄኖአ ተከላካይ ራዱ ድራጉሲንን ለማስፈረም ጥያቄ ሊያቀርብ ነው ተብሏል፡፡ ስፖርት ኢታሊያ እንደዘገበው የ21 ዓመቱ ራዱ ድራጉሲን ወኪል ተጫዋቹ የዝውውር ፍላጎት እንዳለው ተናግሯል። ባርሴሎና ማሶን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply