ነገ በአሻራ  በጥበብ እልፍኛችን በኤፍሬም ታምሩ የህይወት  ተሞክሮ ዙሪያ ልዮ ጥንቅር ይዘን እንመጣለን፡፡ ያልተሰሙ እና ያልታዮ ጉዳዮች  በአሻራ ይቀርባሉ፡፡  ኤፍሬም እንኳን በዚህች ምድር…

ነገ በአሻራ በጥበብ እልፍኛችን በኤፍሬም ታምሩ የህይወት ተሞክሮ ዙሪያ ልዮ ጥንቅር ይዘን እንመጣለን፡፡ ያልተሰሙ እና ያልታዮ ጉዳዮች በአሻራ ይቀርባሉ፡፡ ኤፍሬም እንኳን በዚህች ምድር…

ነገ በአሻራ በጥበብ እልፍኛችን በኤፍሬም ታምሩ የህይወት ተሞክሮ ዙሪያ ልዮ ጥንቅር ይዘን እንመጣለን፡፡ ያልተሰሙ እና ያልታዮ ጉዳዮች በአሻራ ይቀርባሉ፡፡ ኤፍሬም እንኳን በዚህች ምድር 61 ኛ ዓመትህን ኖርክባት፡፡ እንኳን በጥበብህለ40 ዓመት ያህል ኖርክ፡፡ ጥሩ የሰራን ማመስገን ትልቅ ትምህርት መሆኑን በማመን አሻራ ነገ ልዮ ዝግጅት ስለ ኤፍሬም ያቀርባል፡፡ አሻራን ይከታተሉ፡፡ ኤፍሬም እንኳን ተወለድክ፡፡ በመወለድህ ጆሮችንን አመሰግነናል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply