ነገ አርብ ሁሉም ዜጋ የሚሳተፍበት የዘመቻ ጥሪ እንደሚካሄድ ተገለፀ

ነገ አርብ መስከረም 07 ቀን 2014 ከቀኑ 7፡07 ላይ የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት በሚል እየተካሄደ ላለው ዘመቻ ሁሉም ዜጋ አጋርነቱን እንዲገልጽ ጥሪ ቀርቧል፡፡ በእለቱ ሁሉም በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የማህበራዊ መገናኛ ጉጻቸውን ፕሮፋይል በዚህ ፎቶ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply