ነገ ከሰዓት 10:00 ጀምሮ በክቡራትና ክቡራን ጥበብና ጥበበኞች መሰናዶ እንግዳችን ገጣሚና ጋዜጠኛ አበራ ለማ ናቸው።በጌታቸው ካሳ የተዜመው 'ሀገሬን አትንኳት' ሙዚቃ የግጥም ደራሲ ናቸው::…

https://cdn4.telesco.pe/file/DwJ-sF1XkP3bU2zGpgp8bfwYpaU04EEHNnhC_7Lt8PvsavJSXBgCP_Dvf9_8JeVyClpFLZngfq6uWfb9Dl6EJ1tz80VEhNIPUozplcLGsPc_2Bqho4tTzJQ7Ffu6JHotgxws_b39mteZm7CZsGmlMx6ZDOjgSxvZ6qMaIs1BsnwpKt-A6O7d8RNafNhXAGngfRnRMf3A6Exn8H59rQyW-gFiF11vueiMuVMk5toi96Nvixx39G1Lkr_TyQAeYoM66WW2va0tYzMQTRbrRquQ-uvO_UnwCsNy8XyIc7lmYVxQuNIlx6l9X3Neo6F1bHNBxP1g_dfRxJesaxW4V8jArQ.jpg

ነገ ከሰዓት 10:00 ጀምሮ በክቡራትና ክቡራን ጥበብና ጥበበኞች መሰናዶ እንግዳችን ገጣሚና ጋዜጠኛ አበራ ለማ ናቸው።

በጌታቸው ካሳ የተዜመው ‘ሀገሬን አትንኳት’ ሙዚቃ የግጥም ደራሲ ናቸው::

ከገጣሚና ጋዜጠኛ አበራ ለማ ጋር የሚኖረንን ለዛ ያላቸው ጨዋታዎችእንድትከታተሉን ጋብዘናችኋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply