ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐምሌ 5 እስከ ጥቅምት 24 በሁለት የተለያዩ ዓመታት ያየናቸው ሁለት ዓበይት ክስተቶች የአማራን ሕዝብ መሠረታዊ ትግል እና ድል ፈር ያስያዙ አጋጣሚዎች ተደርገው ይወሰዳሉ፡፡ ዴሞክራሲያዊ ጥያቄን በሰከነ እና በሰለጠነ መንገድ መመለስ ያልቻሉ የዓለም አምባገነን መንግሥታት ያዩትን ውርደት በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ትናንት የነበሩ አምባገነኖችም አይተዋል፡፡ ትውልዱ ከሀገር እና ሕዝብ በላይ የኾነ […]
Source: Link to the Post