
“ነፃ መውጣት የሚፈልግ ቢኖር ፍርሃቱን አንቆ ይግደል፡፡ ፍርሃቱን አሸንፎ ከልቡ መድፈር ያልጀመረ ህዝብ ነፃ አይወጣም፡፡” አርበኛ ዘመነ ካሴ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … ጥር 5 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ፍርሃት አጉል ተንታኝ፣ አድርባይ፣ ተለማማጭ፣ ራስ ወዳድ … በአጠቃላይ በየቀኑ የቁም ሞት እየተጋትን ቀናችን የምንገፋ ባካኝ ፍጥረት አድርጎናል፡፡ ነፃ መውጣት የሚፈልግ ቢኖር ፍርሃቱን አንቆ ይግደል፡፡ እድልም የዓለም በጎ ነገርም ለቆራጦች እና ለደፋሮች የተተው ገጸ-በረከቶች ናቸው፡፡ ዘመነ ካሴ ከባህር ዳር ወህኒ ቤት ምንጭ_አሻራ ሚዲያ
Source: Link to the Post