
‹‹ነፃ መውጣት የሚፈልግ ቢኖር ፍርሃቱን አንቆ ይግደል፡፡ ፍርሃቱን አሸንፎ ከልቡ መድፈር ያልጀመረ ህዝብ ነፃ አይወጣም፡፡›› አርበኛ ዘመነ ካሴ ………………….. ፍርሃት አጉል ተንታኝ፣ አድርባይ፣ ተለማማጭ፣ ራስ ወዳድ … በአጠቃላይ በየቀኑ የቁም ሞት እየተጋትን ቀናችን የምንገፋ ባካኝ ፍጥረት አድርጎናል፡፡ … ነፃ መውጣት የሚፈልግ ቢኖር ፍርሃቱን አንቆ ግደል፡፡ እድልም የዓለም በጎ ነገርም ለቆራጦች እና ለደፋሮች የተተው ገጸ-በረከቶች ናቸው፡፡ ዘመነ ካሴ ከባህር ዳር ወህኒ ቤት “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post