
«ነፍሴን አስይዤ እፋለማለሁ፣ የአባቶች አደራ አለብኝና’» ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ እኔ መጀመሪያ ስሾም የቀደስኩት በኦሮሚኛ ቋንቋ ነበር ብዙ አገልግሎቶችን በኦሮምኛ ቋንቋ ነው የምናከናውነው። የነዚህ ሰዎች አላማ ምንድነው? ቅዱስ ሲኖዶስን ማክበር ያስፈልጋል። ከዛ ያፈነገጠ አካሄድ ከባድ መለኮታዊ ቅጣት አለው። እኔ በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን፥ በአንድ ቤተክህነት አምናለው ከዚህ ውጭ የሚደረግን እንቅስቃሴ ነፍሴን አስይዤ እፋለመዋለው የአባቶቼ አደራ አለብኝና። ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ላዕለ ኩሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት ። ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የምስራቅ ወለጋ፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋና የምዕራብ ሸዋ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ! “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post