ነፍጥ ያነገቡ አካላት በሙሉ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲመለሱ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ወጣቶች ጠየቁ።

ከሚሴ፡ ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ በደዋ ጨፋ ወረዳ የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ማኅበረሰቡ የተቀላቀሉ ወጣቶች “ሌሎችም ነፍጥ ያነሱ አካላት በሙሉ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲመለሱ” ጥሪ አቅርበዋል። ወደ ሰላማዊ ኑሮ የተመለሱ ወጣቶች የተደረገላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ለአካባቢያቸው ሰላም እና ልማት የበኩላቸውን እንደሚወጡም አረጋግጠዋል። ሌሎች ነፍጥ ያነሱ አካላት የሰላም ጥሪውን ተቀብለው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply