You are currently viewing ኑሮን ለማሸነፍ ማሕፀናቸውን የሚያከራዩት ድሃ እናቶች – BBC News አማርኛ

ኑሮን ለማሸነፍ ማሕፀናቸውን የሚያከራዩት ድሃ እናቶች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/da0d/live/61944ee0-98b7-11ed-86bf-4b2f5da2cf01.jpg

ኮሎምቢያ ውስጥ የሚከራይ ማሕፀን ማግኘት የተገለገሉበትን መኪና የመሸጥ ያህል ቀላል ነው። ብዙ የአገሪቱ ወጣቶች ራሳቸውን ለማስተዳደር ማሕፀናቸውን ከማከራየት ውጭ አማራጭ የላቸውም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply