“ኑሯቸውን በጎዳና ያደረጉ ዜጎችን በማሠልጠን አምራች ዜጋ እንዲኾኑ የተሠራው ሥራ ውጤታማ ነው” የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ብርሃን: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ብርሃን ከተማ ኑሯቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ 253 ዜጎችን የሦስት ወራት የሕይወት ክህሎት ሥልጠና እንዲያገኙ ማድረጉን የከተማ አሥተዳደሩ ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ገልጿል፡፡ አብርሀም አሰፋ ለሦስት ዓመት ከስድስት ወር በጎዳና ሕይወቱን አሳልፏል “ሕይወት አስከፊና መራር ነው” ይላል፡፡ ዛሬ ላይ አብርሃም ከፕሮጀክቱ በሚገኘው የመነሻ ካፒታል የዶሮ ማርባት ሥራን ለመሥራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply