“ኑሯችንም ጣና ነው፣ የኑሮ መሠረታችንም አሳ ነው ” በአሳ ሃብት የተሰማሩ ወጣቶች

ጎንደር: ታኅሣሥ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሪቱ ግዙፉ ሐይቅ ጣና የበርካታ ዜጎች ጉሮሮ ነው። በዙሪያ ገባው የሠፈሩ ወገኖች ጣናን የሕይወታቸው መሠረት አድርገው ይኖራሉ። ጣና ሐይቅ ለብዙዎች የመኖር ምስጢር ነው። ጣና ለብዙዎች ልብስና ጉርሳቸው ነው። በስፋት ከጣና ሐይቅ በሚዋሰነው የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚኖሩ ነዋሪዎችም ሕይወታቸው ከጣና ሐይቅ ጋር የተሳሰረ ነው። አምስት ወረዳዎች በጣና ዳርቻዎች ያሉት የማዕከላዊ ጎንደር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply