You are currently viewing ኑ ለአማራነት በመቆማቸው ብቻ በግፍ እስር ላይ ለሚገኙ ጀግናው አርበኛ ዘመነ ካሴ እና ሌሎች በርካታ ፋኖዎቻችን እንዲፈቱ ድምጽ እንሁን! ዘመቻው ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት        ይጀምራል!…

ኑ ለአማራነት በመቆማቸው ብቻ በግፍ እስር ላይ ለሚገኙ ጀግናው አርበኛ ዘመነ ካሴ እና ሌሎች በርካታ ፋኖዎቻችን እንዲፈቱ ድምጽ እንሁን! ዘመቻው ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ይጀምራል!…

ኑ ለአማራነት በመቆማቸው ብቻ በግፍ እስር ላይ ለሚገኙ ጀግናው አርበኛ ዘመነ ካሴ እና ሌሎች በርካታ ፋኖዎቻችን እንዲፈቱ ድምጽ እንሁን! ዘመቻው ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ይጀምራል! ለወንድሞቻችሁ (ለዘመነ ካሴ እና ለሌሎች ፋኖዎች) ድምፅ ሁኑ። ሃሙስ ለሚደረገው 50 ሽህ ጠያቂዎች በአንድ ጀምበር ዘመቻ አካል የሆነው ዘመቻ ዛሬ የካቲት 21/2015 ማታ 2:00 ይጀመራል – ተመሳሳይ መልዕክት በተመሳሳይ ሰዓት ወደ ከፍተኛ አመራሮች እንልካለን። የሚላከው መልዕክትም:_ በመጀመሪያ ሰሞኑን እያሳያችሁት ላለው ህዝባዊ ወገንተኝነት እያመሰገን፣ የህዝብ ልጆች የሆኑትን ዘመነ ካሴን እና ሌሎች ከ15 ሺህ በላይ በህገወጥ መንገድ እና በዘመቻ የታሰሩ ፋኖዎችን እንድትፈቷቸው በአክብሮት እንጠይቃለን። መልዕክት የሚላክላቸው አመራሮች ስልክ:_ ▪ዶ/ር ይልቃል ከፋለ 0930415475 ▪አቶ ደመቀ መኮንን 0911207770 ዛሬ ማታ በተመሳሳይ ሰዓት መልዕክቱ ይላካል። አብዝታችሁ Share አድርጉትና ለዘሜ እና ለሌሎች ድምፅ ሁኑ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply