
ኑ የፋኖ ፲ አለቃ ኤፍሬም አጥናፉን ልጅ እናሳድግ ‼️ ፋኖ ፲ አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ አንድ ህይወቱን ለአማራ ህዝብ የሰዋ ፤የከበረ መስዕዋትነት የከፈለ ጀግና ወንድማችን ነበር ። የ፲ አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ባለቤት በአሁኑ ወቅት የመላው አማራ ህዝብ በውጭም በውስጥም የምትገኙ የእናንተን ድጋፍ ትሻለች ።በአሁኑ ወቅት ባለቤቱ ውበት መንግስት የ8 ወር ሴት ልጇን ያለ አባት ፤ያለ ፋኖ ኤፍሬም ፤ያለ ምንም ስራ እና የገቢ ምንጭ የማሳደግ እዳ ወድቆባታል ። በመሆኑም በመላው ዓለም የምትገኙ የአማራ ህዝብ ተቆርቋሪዎች ከዚህ ቀደም የዕለት ደራሽ ብቻ ድጋፍ አግኝታ የነበረ ቢሆንም ይህችን ልጅ በዘላቂነት ለማቋቋም ይቻል ዘንድ የእናንተን ወሳኝ ድጋፍ ትሻለች ። ሰለሆነም <<ጋን በጠጠር ይደገፋል!!>> የሚለው ድንቅ አማራዊ ብሂል የሚሰራው በእንደዚህ አይነት ፈታኝና ወሳኝ ወቅት ነው ።ፋኖ ኤፍሬም አጥናፉ አንድ ህይወቱን ሳይሰስት ለአማራ ህዝብ ህልውና ብሎ ከፍሏል ።እኛ ደግሞ የእሱን አንድ ፍሬ ልጅ ፤ባለቤቱን የመደገፍ ሃላፊነት እንዲሁም ግዴታ አለብን ። በመሆኑም ከዚህ ቀደም የዕለት ደራሽ ድጋፍ ላይ ተጠምደን ነበር ።ነገር ግን የፋኖ ኤፍሬምን ባለቤት ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ በዘላቂነት ማቋቋም ይቻል ዘንድ የእናንተን ድጋፍ ትሻለች ። ስለሆነም ከታች በተጠቀሰው የፋኖ ኤፍሬም አጥናፉ ባለቤት ውበት መንግሰት ስም በተከፈተ የንግድ ባንክ ቁጥር የምትችሉትን ድጋፍ ታደርጉ ዘንድ ለአማራ ህዝብ ህልውና ብለው የከበረ መስዕዋትነት በከፈሉ መላው የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጆች ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ። #ስም ፦ውበት መንግሰት #የንግድ ባንክ ቁጥር =1000447057186 #ስልክ ቁጥር=098 286 8085 ዘላለማዊ ክብርና ምስጋና ለአማራ ህዝብ ብለው መስዕዋትነት ለከፈሉ ሁሉ ይሁን‼️
Source: Link to the Post