ኒውዝላንድ በላሞች ፈስና ግሳት ላይ ታክስ ልትጥል ነው

የአካባቢ አየር የሚበክለው እና በላሞች ፈስና ግሳት ጋር አብሮ ወደ አየር የሚወጣውን ሜቴን የተባለውን ጋዝ መጠን ለመቀነስ ኒውዝላንድ በላሞች ፈስና ግሳት ላይ ታክስ ልትጥል መሆኑን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ሰሞኑን የዘገቡ ሲሆን ተቀባይነት ለማግኘት ከላም አርቢዎች፣ ወተት አቀናባሪዎችና ሻጮች ከባድ ፈተና ይጠብቀዋል ተብሏል።

The post ኒውዝላንድ በላሞች ፈስና ግሳት ላይ ታክስ ልትጥል ነው appeared first on Fidel Post.

Source: Link to the Post

Leave a Reply