ናሚቢያ ኤች.አይ.ቪ እና የጉበት ቫይረስ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ ለማድረግ እየሠራች ያለችው ሥራ ከአፍሪካ ቀዳሚ እንዳደረጋት የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዓለም ካለው የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ ስርጭት ከግማሽ በላይ የሚኾነውን የሚሸፍኑት የአፍሪካ ምሥራቃዊ እና ደቡባዊ አካባቢዎች መኾናቸውን የአፍሪካ ኒውስ ዘገባ ያመለክታል። በተጨማሪም ሁለት ሦስተኛ የሚኾነው የዓለማችን የጉበት ቫይረስ ሥርጭት በአፍሪካ የሚገኝ መኾኑ ተዘግቧል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተራድኦ ተቋም (ዩኤንኤአይዲኤስ) የምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር አን ጊቱኩ ሾንግዌ በናሚቢያ የተሠራው ስኬታማ ሥራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply