You are currently viewing ናሳ በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው አዲስ ሪፖርቱ ስለ ዩፎዎች ምን አለ? – BBC News አማርኛ

ናሳ በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው አዲስ ሪፖርቱ ስለ ዩፎዎች ምን አለ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/73a0/live/4ca48b90-5382-11ee-867a-99f871cdf093.png

ናሳ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከዩፎ (ምንነታቸው ያልታወቀ በራሪ ነገሮች) ጋር የተያያዙ ሁነቶችን መርምሯል። እነዚህ ሁነቶች ዩፎዎች ታይተዋል የተባሉባቸው ሲሆኑ፣ ናሳ ባደረገው ምርመራ ከሁነቶቹ ጀርባ ዩፎዎች ስለመኖራቸው ማስረጃ ባይኖርም ሙሉ በሙሉ ከዩፎች ጋር የሚገናኙነት ዕድል የለም ብሎ መደምደም ግን አይቻልም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply