የአሜሪካ አፈ ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ የታይዋን ቆይታቸውን አጠናቀው እየተመለሱ ነው፡፡
ናንሲ ፔሎሲ ታይዋን ከገቡ አጻፋዊ ምላሽ እሰጣለሁ ብላ የነበረችው ቻይናም አንድም ነገር መፍጠር አልቻለች፡፡
ናንሲ ፔሎሲ በታይዋን በአንድ ቀን ቆይታቸው ከታይዋን ፕሬዝዳት ጻይ ኢንግ ጋር ተገናኝተው ምክክር አድርገዋል ተብሏል፡፡
Source: Link to the Post