ናንሲ ፔሲየታዋን ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ አሜሪካ ተመልሰዋል፡፡የአሜሪካ አፈ ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ የታይዋን ቆይታቸውን አጠናቀው እየተመለሱ ነው፡፡ናንሲ ፔሎሲ ታይዋን ከገቡ አጻፋዊ ምላሽ እሰጣ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/gxaJa9eQq2iesItzkJuH4DODPt8doMaTHzS90ezwdrc8oWl68Zt5OgvNpdi6OPkQUHaGK7mCV2XsS0tFnocMFwzY_PnroDi9_S-WCcHQ3p2eb0O-EZhDIRlORYWxxYNfDOdZMnROzwcO-cXGGPFDdKnag8HYw3DUor9AmlVrv0F3OASP7WzYZmJLBftTIYxEupsiOhlYmNdR7yWkwSt4BK4hhvp7-gQzNTv6tw7i5nv2uhiIm7KjiIck-dHke35SpDxtw0XQ7e3jmHgDgO98IG7tRHqIb0wrKK65UTkMUFk46PwabUMigaIwaHhU1Aeqw4euz9MXWl0Z7fz38pn0dA.jpg

ናንሲ ፔሲየታዋን ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ አሜሪካ ተመልሰዋል፡፡

የአሜሪካ አፈ ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ የታይዋን ቆይታቸውን አጠናቀው እየተመለሱ ነው፡፡

ናንሲ ፔሎሲ ታይዋን ከገቡ አጻፋዊ ምላሽ እሰጣለሁ ብላ የነበረችው ቻይናም አንድም ነገር መፍጠር አልቻለች፡፡

ናንሲ ፔሎሲ በታይዋን በአንድ ቀን ቆይታቸው ከታይዋን ፕሬዝዳት ጻይ ኢንግ ጋር ተገናኝተው ምክክር አድርገዋል ተብሏል፡፡

ሐምሌ 27 ቀን 2014 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/channel/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

ዌብሳይት https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።

ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply