ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ የ2023 የምርጥ ተጫዋቾችን ሽልማት አሸነፈች፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሳን ዲያጎ ዌቭ የሴቶች ቡድን እየተጫወተች የምትገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ የ2023 የሴቶች ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፋለች፡፡ በዚህም የ23 ዓመቷ ናኦሚ በአሜሪካ ሴቶች እግር ኳስ ታሪክ የመጀመሪያዋ ተከላካይ እና ሁለተኛዋ ጥቁር የዓመቱ ምርጥ ሴት ተጫዋች ሽልማት አሸናፊ መኾን ችላለች፡፡ ናኦሚ የአሜሪካ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2023 ባደረጋቸው 16 የፊፋ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply