ናይጄሪያን ከረኀብ አፋፍ ለመታደግ ተሟጋቾች አስቸኳይ ጥሪ አቀረቡ

https://gdb.voanews.com/01000000-c0a8-0242-d5d6-08dbdf0a780a_tv_w800_h450.jpg

በናይጄሪያ የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ተሟጋቾች፣ አገሪቱን ከረኀብ አፋፍ ለማዳን፣ አስቸኳይ ርምጃ እንዲወሰድ ጠይቀዋል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በአሁኑ ጊዜ፣ ከ15 በመቶ በላይ የሚኾነው የአገሪቱ ሕዝብ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እንዳለበትና ቁጥሩ እየጨመረ እንደኾነ አመልክቷል፡፡

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ያገኛሉ)

Source: Link to the Post

Leave a Reply