You are currently viewing ኔታኒያሁ በሁከት የተሳተፉ ኤርትራውያን እንዲባረሩ እና አፍሪካውያን ስደተኞችን ለማስወጣት ዕቅድ እንዲወጣ አዘዙ – BBC News አማርኛ

ኔታኒያሁ በሁከት የተሳተፉ ኤርትራውያን እንዲባረሩ እና አፍሪካውያን ስደተኞችን ለማስወጣት ዕቅድ እንዲወጣ አዘዙ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/3ca6/live/69c3d3d0-4a4e-11ee-9b58-cb80889117a8.jpg

ትናንት ቅዳሜ ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም. ኤርትራውያን ጥገኝነት ጠያቂዎች በቴል አቪቭ ከባድ ሁከት ፈጥረው በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ከደረሰ በኋላ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር አፍሪካውያን ስደተኞች በሙሉ ‘በአስቸኳይ’ ከእስራኤል ለማባረር እቅድ እንዲወጣ አዘዙ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply