ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ቀድሞ ከሚታወቅባቸው አገልግሎቶቹ ልቆ ለመምጣት ከፍተኛ ጥረት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ።

ደሴ: ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ” በሚል መሪ ሀሳብ ወደ ሥራ የገባው የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከሚታወቅባቸው አገልግሎቶቹ ልቆ ለመምጣት በከፍተኛ ጥረት ላይ እንደሚገኝ የባንኩ ሥራ አስፈጻሚ እመቤት መለሰ (ዶ.ር) ተናግረዋል። የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደሴና ኮምቦልቻ ከተማ ከሚገኙ ደንበኞች እና ከባንኩ ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይተዋል። ከነበረበት ችግር በመውጣት ለደንበኞች የተሻለ አገልግሎት መስጠት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply