ንጉሥ ቻርልስ ሪሺ ሱናክን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡አዲሱ የየዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ በዛሬው ዕለት ሹመታቸው በሀገሪቱ ንጉሥ ንጉሥ ቻርልስ ጸድቆላቸዋል፡፡ሪ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/qTPZDLdq0csGVBadO4owIFJ-GNYogkJyxRnj36ysdFYHXWDPqc8KOyqSCbvIRlX2Lvt2zxp5BPTe2zv3ErH1IMw_FXB0g8C6bN21E0RNU1GAkvwtqoc-icNWtNOiP-ynMBxp8LFMQ0GpMctiiEgYQx9egTHaExXvLGKr-E4x5wf3FMExSmzP2jLxaKSSVcw3hOtDaOzTTGte9j_TgCRXfU22_Few5dAcLUTgWCnleg0qNvLE0AevSv5_AVpgf04bZXO8YklTTcDus6j9HnTXEZNFDVFpkvQg18OHyJmo5cfrtgF5tygJzpi7BEaRDUGey1Q1dkY2JNtj_sFmm6A10A.jpg

ንጉሥ ቻርልስ ሪሺ ሱናክን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡

አዲሱ የየዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ በዛሬው ዕለት ሹመታቸው በሀገሪቱ ንጉሥ ንጉሥ ቻርልስ ጸድቆላቸዋል፡፡

ሪሺ ሱናክ ባደረጉት የመጀመሪያው ንግግራቸው ፓርቲያቸውን እና ዩናይትድ ኪንግደምን ወደ አንድነት ማምጣት ከምንም በላይ ቅደሚያ የሚሰጡት ተግባር እንደሆነ ተናግረዋል።

ይህንን “ከባድ የኢኮኖሚ ፈተና” በአንድነት ቆመን እና በመረጋጋት ልናልፈዉ ይገባል ሲል ጥሪ ማቅረባቸዉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ጥቅምት 15 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን
ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply