ንጉሱ እና ገና (አሻራ ታህሳስ 28፣ 2013ዓ.ም)  ዘመኑ 1940ዎቹ ነው፡፡ የፎቶ ምንጩ ብሄራዊ ቤተመዛግብት ነው፡፡ ንጉስ  በንጉስነታቸው ሉዓላዊ መሪ ይሁኑ እንጂ  በአመራርነታቸው ደግሞ…

ንጉሱ እና ገና (አሻራ ታህሳስ 28፣ 2013ዓ.ም) ዘመኑ 1940ዎቹ ነው፡፡ የፎቶ ምንጩ ብሄራዊ ቤተመዛግብት ነው፡፡ ንጉስ በንጉስነታቸው ሉዓላዊ መሪ ይሁኑ እንጂ በአመራርነታቸው ደግሞ…

ንጉሱ እና ገና (አሻራ ታህሳስ 28፣ 2013ዓ.ም) ዘመኑ 1940ዎቹ ነው፡፡ የፎቶ ምንጩ ብሄራዊ ቤተመዛግብት ነው፡፡ ንጉስ በንጉስነታቸው ሉዓላዊ መሪ ይሁኑ እንጂ በአመራርነታቸው ደግሞ ተማሪዎች ምግብ ሲመገቡ አብረው ቀምሰው ያበረታታሉ፡፡ ሆስፒታል ሂደው የሆስፒታሉ አገልግሎት እና ታካሚውን ይጠይቃሉ፡፡ የ1960ዎቹ አብዮት ፈጣሪ ማዕበል ትውልድ በኢትዮጵያ ከህብረተሰባዊነት አብዮት ባሻገር የስነፁሁፍ አብዮት አስነስቶ ነበር፡፡ ጃ – እየተተቹም ቢሆን የተማሪዎችን ግጥም ይሰሙ ነበር፡፡ ይህ ከታች ያለው ምስል ደግሞ ንጉሱ የገናን ትውፊት ለማሳየት ራሳቸውንም ተሳታፊ ያደረጉበት አውድ ነው፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply