“ንጉሷን የምታወሳው፤ እሴቷን የማትረሳው ከተማ”

እንጅባራ: ሕዳር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አቀማመጧ ከደጋው ለመጡ መናፈሻ፤ ከበርሃው ለሚመጡት መተንፈሻ ነው፡፡ ውብ አየር፣ ማራኪ መልካ ምድር፣ የሰጡትን አብቃይ መሬት፣ እንግዳ ተቀባይ ባለቤት ሕዝብ ሰፍሮባታል፡፡ የማይለምድ እንስሳት የማይበቅል እጽዋት በአካባቢው የለም ይባላል፡፡ የደገኞቹ በጋ፤ የበርኽኞቹ ወይና ደጋ የሆነችው ሽቅርቅር ከተማ የምሸት ድምቀቷ የቀን ውበቷ አጃአይብ የሚያሰኝ ግሩም እና ተወዳጅ ነው፡፡ የበርኸኞቹ ገነት፣ የደገኞቹ ሙቀት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply