ንጋት ላይ በተካሄደ የ1 ሺህ 500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ታደሰ ለሚ 8ኛ ሆኖ አጠናቀቀ። የወንዶች 1 ሺህ 500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ንጋት 11፡30 ላይ ተካሂዷል።ኢትዮጵያ በአትሌት ታደሰ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/eiPRObNqArqnoH7Jo67iSkUVX0gsge75hlpDrSSY_3JDh2vfVqDUwUl0rerEZo1UGzZ9rQ3KyKONAnuPcQYLIRzGLF8A_JySDGhuO_PKEf1ZQS5H9ETGq1QkTNQLLqhWtZtqzc9E4fyNhnWg2uJC61BoPisjn14vVRCH2CBMz7VFr4OMjoIkPGJQGqW87np5Elk26bRBZVEkYoQAD0_dhC61CVtUJ8UeW2_fyeJ71bo2Uc-JPmwuYM4vPC3q_9Jek6pNOiPp00V6L_8MeVY88KHwWbMo7yb_QBR4fEFY2xQ4Z7f_D65dmspItOsHcqQUFHXAsimaiCM5ea80-tjSWg.jpg

ንጋት ላይ በተካሄደ የ1 ሺህ 500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ታደሰ ለሚ 8ኛ ሆኖ አጠናቀቀ።

የወንዶች 1 ሺህ 500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ንጋት 11፡30 ላይ ተካሂዷል።

ኢትዮጵያ በአትሌት ታደሰ ለሚ የተወከለች ሲሆን፥ አትሌቱ ስምንተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሐምሌ 13 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply