“ንጋት ኮርፖሬት በትራንስፖርት ዘርፉ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን የሚያስችል አቅም ገንብቷል” አምላኩ አሥረስ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ንጋት ኮርፖሬት በ2022 የላቀ አፈፃፀም ላላቸው ኩባንያዎቹ እውቅና እየሠጠ ነው። በእውቅና አሰጣጥ ሥነ ሥርዓቱ የንጋት ኮርፖሬት የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ስዩም መኮንን፣ የንጋት ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አምላኩ አሥረስ (ዶ.ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የንጋት ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አምላኩ አሥረስ (ዶ.ር) ንጋት ኮርፖሬት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply