ንግድ ባንክ በሲስተም ችግር ምክንያት ምን ያክል ገንዘብ አጣ፤ ምን ያክልስ አስመለሰʔ

ከባንኩ በህገወጥ መንገድ 9.8 ሚሊየን ብር ወስደው የጠፉ 567 ሰዎችም እየተፈለጉ ነው ተብሏል

Source: Link to the Post

Leave a Reply