ንግድ እና የመንገድ ላይ ማስታዎቂያዎች!

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ምርት እና አገልግሎታቸውን ለመሸጥ ሕዝብ በሚሠበሠብባቸው ቦታዎች በድምጽ ማጉያ የሚያስተዋውቁ ሰዎችን ማየት የተለመደ ነው። የጸረ ተባይ መድኃኒቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የአልባሳት፣ የሕክም አገልግሎት እና የእርዳታ ጥሪ በየቦታው በድምጽ ማጉያ ከሚተዋወቁት መካከል ጥቂቶቹ ናቸው። በመንቀሳቀስም ኾነ በቋሚ ቦታ የሸማችን ቀልብ በመሳብ ምርትና አገልግሎትን ለመሸጥ የሚሠራ ማስታወቂያ በአካባቢው በቋሚነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply