ኖርዌያዊው ተጨዋች ማርቲን ኦዴጋርድ  የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሆነ። ማርቲን ኦዴጋርድ ከተሰጠው አጠቃላይ ድምፅ ሰላሳ ሶስት በመቶ ( 33% ) በማግኘት ማሸነፉ ተገልጿል። እንግሊዛዊ…

ኖርዌያዊው ተጨዋች ማርቲን ኦዴጋርድ  የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሆነ።

ማርቲን ኦዴጋርድ ከተሰጠው አጠቃላይ ድምፅ ሰላሳ ሶስት በመቶ ( 33% ) በማግኘት ማሸነፉ ተገልጿል።

እንግሊዛዊው ተጨዋች ዴክላን ራይስ ሁለተኛ እንዲሁም ፈረንሳዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ዊሊያም ሳሊባ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ ችለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply