
አሁናዊ ጐንደር አለፋ ሻሁራ!..‼️‼️ በማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ የአብይ አህመድ መከላከያ ሰራዊት ወደ ሻሁራ ከተማ ለመግባት ውጊያ ከፍቷል። በርካታ የመከላከያ ሰራዊት ተማርኳል። የሞቱም እንዳሉ ለማረጋገጥ ተችሏል። ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-… //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https://www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi
Source: Link to the Post