አሁን ላለው ቀውስ ሁሉ ምንጩ የኢህአዴግ ብስባሹ ብልፅግና ነው- (ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት) የኢትዮጵያ ህዝብ ምኞቱን ከማመን ወጥቶ የችግሩን ስር መለየት አለበት፡፡ ብልፅግና የተለወጠ ኢህአዴግ ሳይሆን የበሰበሰ ኢህአዴግ ነው ይሉናል፡፡ እንዴት ? ለምን? መፍትሄውስ?https://youtu.be/3xJG0npUtTU
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post