“አሁን ላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ12 ሺህ 800 በላይ የባንክ ቅርንጫፎች አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “አሁን ላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ12 ሺህ 800 በላይ የባንክ ቅርንጫፎች አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ተገኝተው ማብራሪያና ምላሽ እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፋይናንስ ዘርፉን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት “የፋይናንስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply