“አሁን ላይ በጠንካራ ሥራ ያመጣነውን ሰላም አጠናክረን በመቀጠል የሕዝባችንን ዘላቂ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትጋት መሥራት አለብን” የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)

ጎንደር: ሕዳር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶር) እና ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀምበር (ዶ/ር)ን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ያለመ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ ሕዝብ ከውስጥና ከውጭ በሚሰነዘሩ ሴራዎች ብዙ ፈተናዎች ተጋርጠውበት ቆይተዋል ያሉት የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ጫናዎችን የምንቋቋመው ውስጣዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply