አሁን ላይ አንጻራዊ ሰላም በመምጣቱ የግብር አከፋፈሉ መሻሻል ማሳየቱን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበራዊ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት ማኅበረሰቡ ግብር የመክፈል ግዴታውን እንዲወጣ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ጠይቋል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ክብረት ማሕሙድ እንዳሉት በአማራ ክልል በ2016 በጀት ዓመት ከከተማ አገልግሎት እና በመደበኛ ግብር 71 ነጥብ 65 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ነበር። ባለፉት አሥር ወራትም 32 ነጥብ 3 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply